ቆም የሚያደርጉ ጥቅሶች
ንዑሳን ድረገጾች
- 2017-03-17 "...በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ..."
- 2017-03-20 "...የእግዚአብሔር መንግሥት ወንጌል..."
- 2017-03-21 "...በታመመ ጊዜ ባለ መድኃኒቶችን እንጂ እግዚአብሔርን አልፈለገም.."
- 2017-03-27 "...እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት..."
- 2017-03-28 "...ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ..."
- 2017-04-03 "...እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ...."
- 2017-04-05 "...ከዝሙት ሽሹ..."
- 2017-04-05 "...ለጌታ/ለእግዚአብሔር/በተጠራችሁበት መጠራታችሁ...እንደሚገባ"...
- 2017-04-05 "...ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ..."
- 2017-04-28 "...የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።"
- 2017-04-30 "...በምድርም ላይ ተደፍቶ ሰገደ...አልበደለም፥ ለእግዚአብሔርም ስንፍናን አልሰጠም"
- 2017-04-30 "...እግዚአብሔር ይፈትነውና በልቡ ያለውን ሁሉ ያውቅ ዘንድ ተወው።"
- 2017-05-20 "...ዳንኤልም ጽሕፈቱ እንደ ተጻፈ ባወቀ ጊዜ..ተንበርክኮ በአምላኩ ፊት ጸለየ አመሰገነም።".
- 2017-05-20 "...የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው..."
- 2017-06-02 "...ብር በከውር ወርቅም በማቅለጫ ይፈተናል፤ ሰውም በሚያመሰገኑት ሰዎች አፍ ይፈተናል።"
- 2017-06-06 "...አቤቱ፥ አምላካችን አንተ ነህ፤ ሰውም አያሸንፍህ..."
- 2017-06-07 "...አብራም ሆይ፤ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ታላቅ ዋጋህም እኔው ነኝ።"
- 2017-06-12 "...በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ ለሰውስ ልብ ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው?"
- 2017-06-14 "...ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ..."
- 2017-06-23 "...እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።"
- 2017-07-02 "...ክርክርና ቅናት..."
- 2017-10-31 "...እስራኤልም የሚገባውን ያደርግ ዘንድ ዘመኑን የሚያውቁ ጥበበኞች ሰዎች..." (1ኛ ዜና 12:32)
- 2017-11-15 "...እኔ መጥቼ ባልነገርኋቸውስ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር..."
- 2017-11-15 "...እንደ ሥርዓቱም አልፈለግነውምና አምላካችን እግዚአብሔር በመካከላችን ስብራት አደረገ..."
- 2017-11-23 "...ንስሐ ይገቡ ዘንድና ለንስሐ የሚገባ ነገር እያደረጉ ወደ እግዚአብሔር ዘወር ይሉ ዘንድ..."
- 2017-11-24 "...ሳትሰናከሉም እንዲጠብቃችሁ፥ በክብሩም ፊት በደስታ ነውር የሌላችሁ አድርጎ እንዲያቆማችሁ ለሚችለው..."
- 2017-11-28 "...የእስራኤልን ልጆች ከግብጽ ምድር ያወጣ ሕያው እግዚአብሔርን! ዳግመኛ የማይባልበት ዘመን ይመጣል...ነገር ግን፦የእስራኤልን ልጆች ከሰሜን ምድር ካሳደዳቸውም ምድር ሁሉ ያወጣ ሕያው እግዚአብሔርን! ይባላል..."
- 2017-11-30 "...የሰው መንፈስ የእግዚአብሔር መብራት ነው የሆዱን ጕርጆች ሁሉ የሚመረምር።"
- 2017-12-01 "...እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም..."
- 2017-12-03 "...መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል..."
- 2018-01-10 "...በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል...የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል..."
- 2018-01-18 "...ቃል ኪዳንንና ምሕረትን የምትጠብቅ..."
- 2018-02-18 "...በእግዚአብሔር ፊት መመላለስ"
- 2018-03-05 "...እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በታችም በምድር አምላክ እንደ ሆነ፥ ሌላም እንደሌለ ዛሬ እወቅ፥ በልብህም ያዝ።"
- 2018-03-14 "...ልቡ በወንድሞቹ ላይ እንዳይኰራ...ዕድሜውንም ሁሉ ያንብበው..."
- 2018-03-15 "...ጠላቶችህን ለመውጋት በወጣህ ጊዜ...ከግብፅ አገር ያወጣህ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና አትፍራቸው።"
- 2018-05-10 "...ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን..."
- 2018-06-07 "...ስለ ሕዝቡም ስለ እስራኤል መንግሥቱ ከፍ ብሎአልና እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርጎ እንዳጸናው ዳዊት አወቀ።"
- 2018-07-23 "...ከዚህም ነገርና ከዚህ እምነት በኋላ..."
- 2018-11-13 "...ራእይ ባይኖር ሕዝብ መረን ይሆናል..."
- 2019-02-17 "...ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ነገር ሁሉ..."
- 2019-03-11 "...በሥጋው መከራን የሚቀበል ሰው ኀጢአትን ትቶአል"
- 2019-03-21 "...ሰውን መፍራት ወጥመድ ያመጣል..."
- 2019-04-07 "...ከኀጢአት ጋር ስትታገሉ ገና ደማችሁን እስከ ማፍሰስ ድረስ አልተቃወማችሁም..."
- 2019-05-27 "...በገዛ ልቡ የሚታመን ሰው ሰነፍ ነው..."
- 2019-07-30 "...ንስሓና የኀጢአት ስርየት በስሙ ይሰበካል..."
- 2019-10-06 "...የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን..."