የሕንጻ ፕሮጀክት
የፕሮጀክቱ ዓላማ፤ ...
ለኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤትከርስቲያን የሚሆንን ሕንጻ/መሬት ለመግዛትና ባለቤትነቱ የራሳችን የሆነን የመሰብሰቢያን ስፍራ እንድናገኝ ፍለጋን ማካሄድ ምእመናንን ማስተባበር የቤ/ክ መሪዎችን በዚህ ረገድ ማገዝ::
የፕሮጀክቱ አባላት
ወሰን ተሾመ |
ሙሴ ኃይሉ |
አለምተስፋ ላቀው |
ዮሐንስ ዓሥራት |