.
ዋናው ገጽ > የአገልግሎት ቡድኖች > የቴሌቪዥን አገልግሎት

የቴሌቪዥን አገልግሎት

ተልዕኮአችን

እንደ ኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤ/ክ አካል እና የቴሌቭዥን አገልግሎት ወንጌልን

  • ታላቁ ተልኮን ወይንም ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ የማድረስ ሀላፊነታችንን መወጣት
  • በተለያዩ የግል ምክንያት ወደ ህብረቱ መምጣት ላልቻሉ ክርስቲያኖች ወንጌልን ማድረስ እና መምጣት እንዲችሉ ማበረታታት

ራዕያችን

ሰዎች ሁሉ ለእግዚአብሔር በመገዛት ለሰው ልጅ ሀጢያት ራሱን መስዋዕት ባረገው በክርስቶስ በኩል በማመን በመንፈስ ቅዱስ ማፅናናት በመደገፍ መዳናቸውን ይፈፅሙ ዘንድ ነው !

መሪዎች

እህት ሉድ ተሾመ

ሊቀ መንበርት

አባላት

ወንድም ወሰን ተሾመ

(የቤተክርስቲያን መሪዎች

ተወከካይ)

ወንድም ዳዊት ማቲዎስ
ወንድም ሜሊዮን ምክሩ

ሊያገኙን ከፈለጉ

ወንድም ወሰን ተሾመ +46736162913

ለቡድኑ መልክት ለመተወ jectvm@yahoo.com

ፍሬንድ ይሁሁ በ @JEC Sweden Jerusalem Evangelical Church-Sweden

ሰብስክራይብ @Jerusalem Evangelical Church Stockholm Sweden

ፎሎው ቤተክርስትያን በ @JECSweden

ንዑሳን ድረገጾች


ቋንቋ ምረጥ

ተጨማሪ ድረ ገጾች

ማስታወቂያዎች

መደበኛ (የዘወትር) ፕሮግራሞቻችን፤


  1. መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ መጋቢ ንጉሱ ጉሌ (+46 (0)735115951) መጋቢ ወሰን ተሾመ (+46 (0)736162913)

  2. ሰኞ 10:00-14:00 የምክር አገልግሎት በወንድም ሙሴ ሃይሉ (በስልክ ቁ. 0707568264) በመደወል ልታገኙት ትችላላችሁ።
  3. ዘወትር ረቡዕ ከጥዋቱ አራት ሰዓት (10፡00) እስከ አስር ሰዓት (15፡00) የጾምና የጸሎት ጊዜ አለን
  4. ሀሙስ 18:00—20:00 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል
  5. በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ18፡00 ሰዓት እስከ 20፡00 ሰዓት የምሽት ፀሎት ጊዜ አለን።
  6. ዘወትር እሁድ ከአራት ሰዓት (10፡00) እስከ አምስት ሰዓት ተኩል (11፡30) የታዳጊ ወጣቶች የአምልኮ ጊዜ በስዊድንኛ
  7. ዘውትር እሁድ ከአምስት ሰዓት (10፡30) እስከ ስድስት ሰዓት (11፡30) ድረስ የጸሎት ጊዜና
  8. ከአራት እሁድ ከስድስት ሰዓት (11፡30) እስከ ስምንት ሰዓት (13፡30) ድረስ የአምልኮ ጊዜ ይኖረና

  • ከ3 እስከ 12 ዓመት እድሜ ያላቸው ልጆች የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል
  • ከ13 እስከ 19 ዓመት እድሜ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን በየእሁዱ እናስተምራለን::
  • ከአስራ ስምንት ዓመት በላይ የሆናቸውን ስዊድንኛ ተናጋሪ ወጣቶች በአስራ አምስ ቀን አንዴ በዙም ረቡዕ ምሽት ፕሮግራም አላቸው

ክፍል ለማስያዝ ቤተክርስቲያን መሪዎች ይደውሉ:

የኢ. ወ. ቤ/ክ ሶሻል ሚድያ