የሂሳብ አገልግሎት
ራእይ/ተልእኮ
- የኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የኤኮኖሚ አገልግሎት ዋና አገልግሎት የሂሳብ ይዞታን በትክክል ሰርቶ አቅርቦ ለቤትክርስቲያን ማቅረብ ነው
- የቤተክርስቲያንን አባላት ሁሉ እናገለግላለን
- ለቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች ተጠሪ ነን
የአገልግሎቱ ዓላማ፤
የኤኮኒሚ አገልግሎት ዓላማ በትክክል የፋይናንሻል መረጃ የኤኮኖሚ የዞታ የገንዘብ አወጣጥ ወ.ዘ.ተ. በተመለከተ የሂሳብ ሪፖርትን ሰርቶ ማቅረብ የሚያስፈልግና የቤተክርስቲያኒቱን የኤኮኖሚ ሁኔታና ታሪክ በትክክል ለመቃኘትና አቅሟን ለመገምገም የሚያስችል የሚያስችልና ለውሳኔ የሚረዳ መረጃን ማቅረብ ነው::
የአገልግሎቱ አባላት፤
ሄለን ገብረማርያም |
ማቴዎስ መና |