የሰንበት ትምህርት አገልግሎት
ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፤ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” - ምሳሌ 22:6
የኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት አገልግሎት ራዕይና ዓላማ ልጆች እግዚአብሔር በሕይወታቸው ስላለው ዕቅድና ዓላማ እውቀት እንዲኖራቸውና ከጌታ ጋር ሕያውና የግል ግንኙነት እንዲያዳብሩ፣ ለዚህም ከልጅነት ዕድሜያቸው ጀምሮ የሚያስፈልጋቸውን መንፈሳዊ ትምህርት መስጠት ነው .
የአግልግሎቱ አባላት፤
ማሕሌት አፈወርቅ | መዓዛ ወንድም አገኝ | መሲ ዋና |
አዳነች ዘገየ | ማክዳ ወ/ገብረኤል | ሄለን ገ/ማርያም |
ሊያ ገነቴ | ጴጥሮስ ዓሥራት | ጊዜ መቆያ |
ሒሩት ጎንፋ | ማቴዎስ መና | |
የአገልግሎት ቡድኑ የሚሰበሰብበት መደበኛ ጊዜ፤
-
በሳምንት ወይም በሁለት ሳምንት አንድ ጊዜ ቅዳሜ በቤተክርስትያን ተገናኝተን የጾምና የጸሎት ጊዜ ይኖረናል።
-
በየሳምንቱ ማክሰኞ ምሽት በስልክ 20:30 ሰዓት ላይ ስብሰባ እናደርጋለን።