.
ዋናው ገጽ > የአገልግሎት ቡድኖች > የአምልኮ አገልግሎት ("ለ")

የአምልኮ አገልግሎት ("ለ")

የአገልግሎቱ መሪ ጥቅስ

"ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፣አብ ሊሰግዱለት እንደነዚህ ያሉትን ይሻልና እግዚአብሄር መንፈስ ነው፣የሚስግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል፣ ዩሃንስ 4፣24

ራህይና አላማ

 • በአምልኮ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔርን ነጻ የማውጣት ጉልበት ለማየት፥
 • አምልኮ ለጌታ ብቻ እንደሆነ በማወቅ ካለንበት ችግሮች ወጥተን ለእርሱ ብቻ አምልኮ ለማቅረብ።
 • በመንፈስና በእውነት የሆነን አምልኮ ለጌታ ለመስጠት፥
 • በመዝሙርና በሙዚቃ የጉባሄውን መንፈስ ወደ ኣምልኮ መንፈስ ውስጥ ማስገባት።
 • የእግዚኣብሄርን መንግስት በመዝሙር ማስፋፋት።
 • ለእግዚኣብሄር ምስጋናና አምልኮን ማቅረብ በራህይ 5:9-10 እንደሚነግረን ኣዲስን ቅኔ ለአምላካችን ማቅረብ።
 • በአምልኮ በኩል ያለውን የቤተክርስቲያንን ራህይ እውን ማድረግ
 • ጌታ እርሱ በመሆኑ እናመልከዋለን:: ሃይልና ባለጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል ራእይ 5፣12 አምልኮ እግዚአብሄር ስለራሱ ለገለጠው የሚሰጠው የሰው ምላሽ ነው፣

መጠሪያ ስም

ከነዓን የአምልኮ ቡድን

የአገልግሎቱ አባላት

ማህደር አሰፋ (መሪ) ምስራቅ አየለ (ምክትል መሪ) ሊዲያ ሃብቴ
ሳሙኤል መኮንን ኤልሳቤጥ ከበደ ኤደን አማረ
ርብቃ አማረ ናርዶስ ፋሲል ማርታ ፋሲል
ምህረት በቀለ ሳምሶን ሲሳይ


ቋንቋ ምረጥ

ተጨማሪ ድረ ገጾች

ማስታወቂያዎች

መደበኛ (የዘወትር) ፕሮግራሞቻችን፤


 1. መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ መጋቢ ንጉሱ ጉሌ (+46 (0)735115951) መጋቢ ወሰን ተሾመ (+46 (0)736162913)

 2. ሰኞ 10:00-14:00 የምክር አገልግሎት በወንድም ሙሴ ሃይሉ (በስልክ ቁ. 0707568264) በመደወል ልታገኙት ትችላላችሁ።
 3. ዘወትር ረቡዕ ከጥዋቱ አራት ሰዓት (10፡00) እስከ አስር ሰዓት (15፡00) የጾምና የጸሎት ጊዜ አለን
 4. ሀሙስ 18:00—20:00 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል
 5. በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ18፡00 ሰዓት እስከ 20፡00 ሰዓት የምሽት ፀሎት ጊዜ አለን።
 6. ዘውትር እሁድ ሶስት ሰዓት (09፡00) እስከ አራት ሰዓት (10፡00) ድረስ የጸሎት ጊዜና
 7. ከአራት እሁድ ከአራት ሰዓት (10፡00) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (12፡30) ድረስ የአምልኮ ጊዜ ይኖረና

 • ከ3 እስከ 12 ዓመት እድሜ ያላቸው ልጆች የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል
 • ከ13 እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን በየእሁዱ እናስተምራለን::
 • ከአስራ ስምንት ዓመት በላይ የሆናቸውን ስዊድንኛ ተናጋሪ ወጣቶች በአስራ አምስ ቀን አንዴ እሁድ ከሰዓት በኋላ (ሙሉ ቁጥር ሳምንታት) በቤተክርስቲያን ፕሮግራም አላቸው

የኢ. ወ. ቤ/ክ ሶሻል ሚድያ