.
ዋናው ገጽ
ማስታወቂያዎች
ማስታወቂያዎች
የሚቀጥሉት ሳምንታት ዋና ዋና ፕሮግራሞች
የተለያዩ መዝገቦች
የተለያዩ መዝገቦች
ሳምንታዊ ስብከቶች
ምስክርነቶች
ትምህርቶች
ዘጋቢ ፊልሞች
የድነት ትምህርት ማስተማሪያ
መዝሙር
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ
ብሎግ
NEECF Conferences...
የአገልግሎት ቡድኖች
የአገልግሎት ቡድኖች
የመጋቢነት አገልግሎት
የኢየሩሳሌም ቤ/ክ የሽማግሌዎች አገልግሎት
የዲያቆናት አገልግሎት
የመዘምራን አገልግሎት "ሀ"
የፀሎት አገልግሎት
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አገልግሎት
የርህራሄና የእርዳታ አገልግሎት
የሰንበት ትምህርት አገልግሎት
የታዳጊ ወጣቶች አገልግሎት
የቴሌቪዥን አገልግሎት
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት
የአምልኮ አገልግሎት ("ለ")
የሂሳብ አገልግሎት
የአምልኮ አገልግሎት ("ሐ")
የሕንጻ ፕሮጀክት
የወጣቶች አገልግሎት
ድጋፋዊ አገልግሎቶችና ቡድኖች
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
ብሉይ ኪዳን
አዲስ ኪዳን
እኛ ማን ነን?
እኛ ማን ነን?
የኢየሩሳሌም ወንጌላዊት ቤ/ክ አጭር ታሪክ ያለበት ትሬይለር
ዋናው ገጽ
>
ማስታወቂያዎች
> የሚቀጥሉት ሳምንታት ዋና ዋና ፕሮግራሞች
የሚቀጥሉት ሳምንታት ዋና ዋና ፕሮግራሞች
የሳምንት ቁጥር
ቀን
ፕሮግራም መሪ
የቃል አገልጋይ
ቋንቋ ምረጥ
English
|
አማርኛ
|
Svenska
ተጨማሪ ድረ ገጾች
የድረ ገጾች መዋቅር
ቆም የሚያደርጉ ጥቅሶች
ሌሎች ጠቃሚ አድራሻዎች
ፈልግ
ማስታወቂያዎች
መደበኛ (የዘወትር) ፕሮግራሞቻችን፤
መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤
መጋቢ ንጉሱ ጉሌ
(+46 (0)735115951)
መጋቢ ወሰን ተሾመ
(+46 (0)736162913)
ሰኞ 10:00-14:00 የምክር አገልግሎት በወንድም ሙሴ ሃይሉ (በስልክ ቁ. 0707568264) በመደወል ልታገኙት ትችላላችሁ።
ዘወትር ረቡዕ ከጥዋቱ አራት ሰዓት (10፡00) እስከ አስር ሰዓት (15፡00) የጾምና የጸሎት ጊዜ አለን
ሀሙስ 18:00—20:00 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል
በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ18፡00 ሰዓት እስከ 20፡00 ሰዓት የምሽት ፀሎት ጊዜ አለን።
ዘወትር እሁድ ከአራት ሰዓት (10፡00) እስከ አምስት ሰዓት ተኩል (11፡30) የታዳጊ ወጣቶች የአምልኮ ጊዜ በስዊድንኛ
ዘውትር እሁድ ከአምስት ሰዓት (10፡30) እስከ ስድስት ሰዓት (11፡30) ድረስ የጸሎት ጊዜና
ከአራት እሁድ ከስድስት ሰዓት (11፡30) እስከ ስምንት ሰዓት (13፡30) ድረስ የአምልኮ ጊዜ ይኖረና
ከ3 እስከ 12 ዓመት እድሜ ያላቸው ልጆች የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል
ከ13 እስከ 19 ዓመት እድሜ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን በየእሁዱ እናስተምራለን::
ከአስራ ስምንት ዓመት በላይ የሆናቸውን ስዊድንኛ ተናጋሪ ወጣቶች በአስራ አምስ ቀን አንዴ በዙም ረቡዕ ምሽት ፕሮግራም አላቸው
ክፍል ለማስያዝ
ለ
ቤተክርስቲያን መሪዎች
ይደውሉ:
ክፍል ተይዞ ይሁን አይሁን መመልከቻ (ወርሃዊ ካላንደር)
የኢ. ወ. ቤ/ክ ሶሻል ሚድያ