2017-12-03 "...መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል..."
12 መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ። (1 ጢሞቴዎስ 6:12)መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፤ በብዙ ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የመሰከርህለትንና የተጠራህበትን የዘላለም ሕይወት አጥብቀህ ያዝ።
(1 ጢሞቴዎስ 6:12 NASV)
https://bible.com/bible/1260/1ti.6.12.NASV


