2017-03-20 "...የእግዚአብሔር መንግሥት ወንጌል..."
የእግዚአብሔር መንግሥት ወንጌል
የማርቆስ ወንጌል 1
14-15 ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና፦ ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ።
- ”ዘመኑ ተፈጸመ ”
- ”የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች”
- ”ንስሐ ግቡ”
- ”በወንጌልም እመኑ”


