2017-04-03 "...እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ...."
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3
5 እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ፥ እነዚህም ዝሙትና ርኵሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣኦትንም ማምለክ የሆነ መጎምጀት ነው፤ 6 በእነዚህም ጠንቅ የእግዚአብሔር ቍጣ በማይታዘዙ ልጆች ላይ ይመጣል፤7 እናንተም ደግሞ ትኖሩባቸው በነበራችሁ ጊዜ፥ በፊት በእነዚህ ተመላለሳችሁ።
KJV Mortify
<3499> (5657) therefore <3767> your <5216> members <3196> which <3588> are upon <1909> the earth <1093>_; fornication <4202>_, uncleanness <167>_, inordinate affection <3806>_, evil <2556> concupiscence <1939>_, and <2532> covetousness <4124>_, which <3748> is <2076> (5748) idolatry <1495>


