2017-05-20 "...ዳንኤልም ጽሕፈቱ እንደ ተጻፈ ባወቀ ጊዜ..ተንበርክኮ በአምላኩ ፊት ጸለየ አመሰገነም።".
10 ዳንኤልም ጽሕፈቱ እንደ ተጻፈ ባወቀ ጊዜ ወደ ቤቱ ገባ፤ የእልፍኙም መስኮቶች ወደ ኢየሩሳሌም አንጻር ተከፍተው ነበር፤ ቀድሞም ያደርግ እንደ ነበረ በየዕለቱ ሦስት ጊዜ በጕልበቱ ተንበርክኮ በአምላኩ ፊት ጸለየ አመሰገነም።
ለስምህ ምሥጋና ይዘን ወደ አደባባይህ እንገባለን
ለስምህ ምሥጋና (ውዳሴን/አምልኮ/ዝማሬ/እልልታን) ይዘን
ወደ አደባባይህ እንገባለን አንተን ማመስገን መልካም ነው //*2
ጌታ ጌታ ነህ ይላሉ ንጉሥ ነህ ይላሉ አምላልክ ነህ ይላሉ!
ጌታ ጌታ ነህ ይላሉ ንጉሥ ነህ ይላሉ አምላልክ ነህ ይላሉ!
እኔም ልጨምር ከሁሉ በላይ ነህ ከሁሉ በላይ ነህ ከሁሉ በላይ ነህ