በ2018 ለኢ. ወ. ቤ/ክ ታዳጊ ወጣቶች የተሰጡ ትምሕርቶች (ስብከቶች)
ቀን |
አገልጋይ |
የትምሕርት ርእስ |
ሃተታ |
| 2018-01-14 | ኤርምያስ ለማ | እመን እንጂ አትጥጠራጠር | እግዚአብሔር ቃሉን እመን ይሄንን በተመለከተ ያየናቸውን እዚህ ጋር ማንበብ ትችላላችሁ። |
| 2018-01-21 | ዮሐንስ ዓሥራት | ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነት | እግዚአብሔር ከፍ ወዳለ የገንኙነት ደረጃ ይጠራናል። ይሄንን በተመለከተ ያየናቸውን ደረጃዎች እዚህ ጋር ማንበብ ትችላላችሁ። |
| 2018-06-11 | ዮሐንስ ዓሥራት | ለእግዚአብሔር ፍጹም የሆነ ልብ | በሶስት ቡድን በቪዲዮ ትምሕርትን፣ በጽሁፍና በጥቅሶች ላይ በተመሰረተ በዚህ ርእስ ዙሪያ ጥናትና ውይይት አካሄድን። |


