.
ዋናው ገጽ > የአገልግሎት ቡድኖች > የታዳጊ ወጣቶች አገልግሎት > በ2017 ለኢ. ወ. ቤ/ክ ታዳጊ ወጣቶች የተሰጡ ትምሕርቶች (ስብከቶች)

በ2017 ለኢ. ወ. ቤ/ክ ታዳጊ ወጣቶች የተሰጡ ትምሕርቶች (ስብከቶች)

ቀን

አገልጋይ

የትምሕርት ርእስ

ሃተታ

2017-01-08 ዮሐንስ ዓሥራት ወንጌልን ስለማድረስ አብረን ያየነው ፊልም
2017-01-15 ልዑል ፍተሃነገሥት የጌታ ፃድቅ ባሪያ በኢሳያስ ሶሰት ዋና ክፍሎችን አየን
2017-01-22 ኤርምያስ ለማ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ስለተለያዩ የፍቅር አይነቶች የተሰጠ ትምህርት
2017-01-29 ዮሐንስ ዓሥራት ስለጽንስ ውርጃ ጽንስ ውርጃን በመደገፍና በመቃወም የሚቀርቡ መከራከሪያ ሃሳቦችን የያዘ ዶክዩመንትና ይሄንኑ ርእስ ተመልክቶ የተዘጋጀ ዘጋቪ ፊልም (በእንግሊዝኛ)
2017-02-05 ታደለች ዋና መንፈሳዊ እድገት ቆላስ. ፪ ፤(፩ -፲፪) (በስዊድንኛ)
2017-02-12 ልዑል ፍተሃነገሥት ኢየሱስ ማን ነው ትላላችሁ የትምህርቱ ይዘት
2017-02-19 ልዑል ፍተሃነገሥት የክርስቶስ ኢየሱስ ትህትናና ክብር ፊልጵስዩስ ፪ ፣ ፩ - ፲፪
2017-02-26 ልዑል ፍተሃነገሥት ዳግመኛ መወለድ (አዲስ ፍጥረት መሆን)
2017-03-05 ታደለች ዋና ከጓደኞች ክፉ ተጽእኖ መጠበቅ ምሳሌ 1:10-11 መዝ. ም.1:1-2
2017-03-12 ዮሐንስ ዓሥራት አባትና እናትህን አክብር

በሶስት ቡድን ተከፋፍለን በአውዳቸው ተመልክተን የተወያየንባቸው ጥቅሶች ከዚያም ታዳጊ ወጣቶቻችን ሲወያዩ የደረሱባቸው ጭብጦችና የውይይታቸው ውጤት በስዊድንኛ

2017-03-19 ልዑል ፍትሃነገስት መዝሙር 33 መዝሙር 33ን ጥቅስ በትቅስ እያልን አየን፣ እግዚአብሔር በፍጥረት ሁሉ ሉዐላዊነት አንዳለውና በአግዚአብሔር አንጂ በዓለም መታመን እንደሌለብን ተማርን
2017-03-26 ኤርምያስ ለማ
2017-04-02 ታደለች ዋና መከራ
2017-04-09 ዮሐንስ ዓሥራት ከዝሙት ሽሹ

"...ከዝሙት ሽሹ...", ታዳጊ ወጣቶቹ የተወያዩት ይዘት እዚህ ይገኛል

2016-04-16 ኤርምያስ ለማ
2017-04-23 ልዑል ፍትሃነገስት Job 40 & 41 as well as Genesis 1
2017-04-30 ዮሐንስ ዓሥራት የእግዚአብሔር ሰው ምላሽ ኢዮብ 1፣ ፪ኛ ሳሙ. 12፣ ፪ኛ ዜና 32:31
2017-05-26 ዮሐንስ ዓሥራት እምነት
2017-05-28 ዮሐንስ ዓሥራት ፍቅር ፩ ጢሞ። ፭፤፩ ና ፩ኛ ቆሮ። ፲፫ እንዲሁም የአብርሃም ታሪክ የተባለውን ትምህርትየሚከተለውን ምስክርነት እንዲያዳምጡ እናበረታታለን
2017-08-14 ዮሐንስ ዓሥራት በምአራባውያን ትምሕርት ቤቶች የሚሰጡ ገዳይ እሴቶች በምአራባውያን አገሮች ትምሕርት ቤቶች ለልጆች የሚነገሩ አጥፊ (ገዳይ) እሴቶችን አስመልክቶ ተነጋገርን
2017-09-03 ዮሐንስ ታደለች ልዑል 1ኛ ጢሞ. ም. 6 የመጽሐፍ ቅዱስ አሰሳ (ክፍል 1)
2017-09-10 ዮሐንስ ዓሥራት 1ኛ ጢሞ. ም. 6 የመጽሐፍ ቅዱስ አሰሳ (ክፍል 2)
2017-09-23 ዮሐንስ ዓሥራት ዝግመታዊ ለውጥ ስለ ዝግመታዊ ለውጥ በኮቪከን የተሰጠ ትምሕርት
2017-09-23 ኤርምያስ ለማ የዘፈን ክፉ ተጽእኖ ስለ ዘፈን ክፉ ተጽእኖ የተሰጠ ትምሕርት
2017-09-23 ልዑል ፍትሃነገስት ስለ ግብረሰዶማዊነት ስለ ግብረሰዶማዊነት የተሰጠ ትምሕርት
2017-09-24 Mats Selander ስለ ጽንስ ውርጃ ስለ ጽንስ ውርጃ የተሰጠ ትምሕርት
2017-11-26 ዮሐንስ ዓሥራት ከሱስ ነጻ ስለመውጣት ከሱስ ነጻ ስለመውጣት የተሰጠ ትምሕርት

የመዝገብ ዓይነቶች

ቋንቋ ምረጥ

ተጨማሪ ድረ ገጾች

ማስታወቂያዎች

መደበኛ (የዘወትር) ፕሮግራሞቻችን፤


  1. መጋቢዎቻችንን በሚከተለው ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ፤ መጋቢ ንጉሱ ጉሌ (+46 (0)735115951) መጋቢ ወሰን ተሾመ (+46 (0)736162913)

  2. ሰኞ 10:00-14:00 የምክር አገልግሎት በወንድም ሙሴ ሃይሉ (በስልክ ቁ. 0707568264) በመደወል ልታገኙት ትችላላችሁ።
  3. ዘወትር ረቡዕ ከጥዋቱ አራት ሰዓት (10፡00) እስከ አስር ሰዓት (15፡00) የጾምና የጸሎት ጊዜ አለን
  4. ሀሙስ 18:00—20:00 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል
  5. በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ18፡00 ሰዓት እስከ 20፡00 ሰዓት የምሽት ፀሎት ጊዜ አለን።
  6. ዘውትር እሁድ ሶስት ሰዓት (09፡00) እስከ አራት ሰዓት (10፡00) ድረስ የጸሎት ጊዜና
  7. ከአራት እሁድ ከአራት ሰዓት (10፡00) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (12፡30) ድረስ የአምልኮ ጊዜ ይኖረና
  • ከ3 እስከ 12 ዓመት እድሜ ያላቸው ልጆች የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል
  • ከ13 እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን በየእሁዱ እናስተምራለን::

የኢ. ወ. ቤ/ክ ሶሻል ሚድያ