.
ዋናው ገጽ > ሌሎች አስፈላጊ ገጾች > ቆም የሚያደርጉ ጥቅሶች > 2017-05-20 "...ዳንኤልም ጽሕፈቱ እንደ ተጻፈ ባወቀ ጊዜ..ተንበርክኮ በአምላኩ ፊት ጸለየ አመሰገነም።".

2017-05-20 "...ዳንኤልም ጽሕፈቱ እንደ ተጻፈ ባወቀ ጊዜ..ተንበርክኮ በአምላኩ ፊት ጸለየ አመሰገነም።".

10 ዳንኤልም ጽሕፈቱ እንደ ተጻፈ ባወቀ ጊዜ ወደ ቤቱ ገባ፤ የእልፍኙም መስኮቶች ወደ ኢየሩሳሌም አንጻር ተከፍተው ነበር፤ ቀድሞም ያደርግ እንደ ነበረ በየዕለቱ ሦስት ጊዜ በጕልበቱ ተንበርክኮ በአምላኩ ፊት ጸለየ አመሰገነም።

(ትንቢተ ዳንኤል 610)

ለስምህ ምሥጋና ይዘን ወደ አደባባይህ እንገባለን

ለስምህ ምሥጋና (ውዳሴን/አምልኮ/ዝማሬ/እልልታን) ይዘን

ወደ አደባባይህ እንገባለን አንተን ማመስገን መልካም ነው //*2

ጌታ ጌታ ነህ ይላሉ ንጉሥ ነህ ይላሉ አምላልክ ነህ ይላሉ!

ጌታ ጌታ ነህ ይላሉ ንጉሥ ነህ ይላሉ አምላልክ ነህ ይላሉ!

እኔም ልጨምር ከሁሉ በላይ ነህ ከሁሉ በላይ ነህ ከሁሉ በላይ ነህ


ቋንቋ ምረጥ

ተጨማሪ ድረ ገጾች

ማስታወቂያዎች

ልዩ ማስታወቂያዎች

 • የቀደመው ደረገጽ

  መደበኛ (የዘወትር) ፕሮግራሞቻችን፤

  1. ሰኞ 10:00-14:00 የምክር አገልግሎት በወንድም ሙሴ ሃይሉ (በስልክ ቁ. 0707568264) በመደወል ልታገኙት ትችላላችሁ።
  2. ዘወትር ረቡዕ ከጥዋቱ አራት ሰዓት (10፡00) እስከ አስር ሰዓት (15፡00) የጾምና የጸሎት ጊዜ አለን
  3. ሀሙስ 18:00—20:00 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል
  4. በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ18፡00 ሰዓት እስከ 20፡00 ሰዓት የምሽት ፀሎት ጊዜ አለን።
  5. ዘውትር እሁድ ሶስት ሰዓት (09፡00) እስከ አራት ሰዓት (10፡00) ድረስ የጸሎት ጊዜና
  6. ከአራት እሁድ ከአራት ሰዓት (10፡00) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (12፡30) ድረስ የአምልኮ ጊዜ ይኖረና

  • ከ3 እስከ 12 ዓመት እድሜ ያላቸው ልጆች የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል
  • ከ13 እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን በየእሁዱ እናስተምራለን::

የኢ. ወ. ቤ/ክ ሶሻል ሚድያ