.
ዋናው ገጽ > የአገልግሎት ቡድኖች > የታዳጊ ወጣቶች አገልግሎት > በ2018 ለኢ. ወ. ቤ/ክ ታዳጊ ወጣቶች የተሰጡ ትምሕርቶች (ስብከቶች)

በ2018 ለኢ. ወ. ቤ/ክ ታዳጊ ወጣቶች የተሰጡ ትምሕርቶች (ስብከቶች)

ቀን

አገልጋይ

የትምሕርት ርእስ

ሃተታ

2018-01-14 ኤርምያስ ለማ እመን እንጂ አትጥጠራጠር እግዚአብሔር ቃሉን እመን ይሄንን በተመለከተ ያየናቸውን እዚህ ጋር ማንበብ ትችላላችሁ።
2018-01-21 ዮሐንስ ዓሥራት ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነት እግዚአብሔር ከፍ ወዳለ የገንኙነት ደረጃ ይጠራናል። ይሄንን በተመለከተ ያየናቸውን ደረጃዎች እዚህ ጋር ማንበብ ትችላላችሁ።
2018-06-11 ዮሐንስ ዓሥራት ለእግዚአብሔር ፍጹም የሆነ ልብ በሶስት ቡድን በቪዲዮ ትምሕርትን፣ በጽሁፍና በጥቅሶች ላይ በተመሰረተ በዚህ ርእስ ዙሪያ ጥናትና ውይይት አካሄድን።

የመዝገብ ዓይነቶች

የመዝገብ ዓይነቶች

ለእግዚአብሔር ፍጹም የሆነ ልብ

ቋንቋ ምረጥ

ተጨማሪ ድረ ገጾች

ማስታወቂያዎች

ልዩ ማስታወቂያዎች

የቀደመው ደረገጽ

 • መደበኛ (የዘወትር) ፕሮግራሞቻችን፤

  1. ሰኞ 10:00-14:00 የምክር አገልግሎት በወንድም ሙሴ ሃይሉ (በስልክ ቁ. 0707568264) በመደወል ልታገኙት ትችላላችሁ።
  2. ዘወትር ረቡዕ ከጥዋቱ አራት ሰዓት (10፡00) እስከ አስር ሰዓት (15፡00) የጾምና የጸሎት ጊዜ አለን
  3. ሀሙስ 18:00—20:00 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል
  4. በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ18፡00 ሰዓት እስከ 20፡00 ሰዓት የምሽት ፀሎት ጊዜ አለን።
  5. ዘውትር እሁድ ሶስት ሰዓት (09፡00) እስከ አራት ሰዓት (10፡00) ድረስ የጸሎት ጊዜና
  6. ከአራት እሁድ ከአራት ሰዓት (10፡00) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (12፡30) ድረስ የአምልኮ ጊዜ ይኖረና

  • ከ3 እስከ 12 ዓመት እድሜ ያላቸው ልጆች የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል
  • ከ13 እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን በየእሁዱ እናስተምራለን::

የኢ. ወ. ቤ/ክ ሶሻል ሚድያ