.
ዋናው ገጽ > የአገልግሎት ቡድኖች > የመዘምራን አገልግሎት ("ሀ")

የመዘምራን አገልግሎት ("ሀ")

ዓላማ

የአገልግሎት ቡድኑ ዋና ዓላማ በመዝሙርና በዝማሬ የእግዚአብሔርን ጉባኤ በአምልኮ መምራት ነው:: እኛ ደግሞ የእግዚአብሔርን ጉባኤ ለቃሉ ማዘጋጀት ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል:: ለአማኞች ታላቅ መጽናናት መበረታታት ትምሕርት የሚሆኑ ዝማሬዎች በእግዚአብሔር ጸጋ ማበርከት::

የአገልግሎት ቡድኑ አባላት

ናትናኤል አበበ

ኤልሳቤጥ ከበደ

ዳዊት ሰለሞን

ኤፍሬም ቢተው

ብርሃነ ተወልደ

ማክዳ ወልደገብርኤል

Meaza Wondemagen
መዓዛ ወንድምአገኝ ከበደ አለማየሁ

ንዑሳን ድረገጾች

ቋንቋ ምረጥ

ተጨማሪ ድረ ገጾች

ማስታወቂያዎች

የቀድሞው ድረ ገጽ

መደበኛ (የዘወትር) ፕሮግራሞቻችን፤

  1. ሰኞ 10:00-14:00 የምክር አገልግሎት በወንድም ሙሴ ሃይሉ
  2. ዘወትር ረቡዕ ከጥዋቱ አራት ሰዓት (10፡00) እስከ አስር ሰዓት (15፡00) የጾምና የጸሎት ጊዜ አለን
  3. ሀሙስ 18:00—20:00 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል
  4. በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ18፡00 ሰዓት እስከ 20፡00 ሰዓት የምሽት ፀሎት ጊዜ አለን።
  5. ዘውትር እሁድ ሶስት ሰዓት (09፡00) እስከ አራት ሰዓት (10፡00) ድረስ የጸሎት ጊዜና
  6. ከአራት እሁድ ከአራት ሰዓት (10፡00) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (12፡30) ድረስ የአምልኮ ጊዜ ይኖረና

  • ከ3 እስከ 12 ዓመት እድሜ ያላቸው ልጆች የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል
  • ከ13 እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን በየእሁዱ እናስተምራለን::

ልዩ ማስታወቂያዎች

  1. የሰሜን አውሮፓ ኮንፍራንስ (July 6-9, 2017)

የኢ. ወ. ቤ/ክ ሶሻል ሚድያ