.
ዋናው ገጽ > የተለያዩ መዝገቦች > ሳምንታዊ ስብከቶች > ሳምንታዊ ፕሮግራሞች 2015-10-11 (ወንድም ወንድወሰን ወ/ገብርኤል)

Media: ሳምንታዊ ፕሮግራሞች 2015-10-11 (ወንድም ወንድወሰን ወ/ገብርኤል)

ቋንቋ ምረጥ

ተጨማሪ ድረ ገጾች

ማስታወቂያዎች

የቀድሞው ድረ ገጽ

ሰላም ቅዱሳን ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። የፊታችን አርብ (2017-07-28) እና ቅዳሜ (2017-07-29) ከ17:30-20:00 ሰዓት እንዲሁም እሁድ (2017-07-30) ጠዋት ከወንድም መርሐዊ ንጉሴ ጋር ልዩ ፕሮግራም ስለሚኖረን ሁላችንም ጊዜያችንን አመቻችተን እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን:: ጌታ ይባርካቹ::
ከቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች

መደበኛ (የዘወትር) ፕሮግራሞቻችን፤

  1. ሰኞ 10:00-14:00 የምክር አገልግሎት በወንድም ሙሴ ሃይሉ
  2. ዘወትር ረቡዕ ከጥዋቱ አራት ሰዓት (10፡00) እስከ አስር ሰዓት (15፡00) የጾምና የጸሎት ጊዜ አለን
  3. ሀሙስ 18:00—20:00 የመጽሓፍ ቅዱሰ ጥናት በተለያዩ አካባቢዎች ይካሄዳል:: እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ አንድ የጥናት ቡድን ይኖራል
  4. በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ18፡00 ሰዓት እስከ 20፡00 ሰዓት የምሽት ፀሎት ጊዜ አለን።
  5. ዘውትር እሁድ ሶስት ሰዓት (09፡00) እስከ አራት ሰዓት (10፡00) ድረስ የጸሎት ጊዜና
  6. ከአራት እሁድ ከአራት ሰዓት (10፡00) እስከ ስድስት ሰዓት ተኩል (12፡30) ድረስ የአምልኮ ጊዜ ይኖረና

  • ከ3 እስከ 12 ዓመት እድሜ ያላቸው ልጆች የሰንበት ትምሕርት ይሰጣቸዋል
  • ከ13 እስከ 18 ዓመት እድሜ ያላቸው ታዳጊ ወጣቶችን በየእሁዱ እናስተምራለን::

ልዩ ማስታወቂያዎች

  1. የሰሜን አውሮፓ ኮንፍራንስ (July 6-9, 2017)

የኢ. ወ. ቤ/ክ ሶሻል ሚድያ